መዝሙር 88:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዐይኖቼም በመከራ ፈዘዙ፥ አቤቱ፥ ሁልጊዜ ወደ አንተ ጮኽሁ፥ እጆቼንም ወደ አንተ ዘረጋሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ድንቅ ሥራህን ለሙታን ታሳያለህን? የሙታንስ መናፍስት ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ሴላ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለሙታን ተአምራትን ታደርጋለህን? እነርሱስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንተ ትዕቢተኛውን እንደ ተገደለ አዋረድኸው፥ በኀይልህም ክንድ ጠላቶችህን በተንሃቸው። See the chapter |