መዝሙር 87:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የቆሬ ልጆች የምስጋና መዝሙር። መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 መሠረቱን በተቀደሱ ተራሮች አቆመ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ከተማውን በተቀደሰው ተራራ ላይ መሠረተ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የድኅነቴ አምላክ እግዚአብሔር፥ በቀንና በሌሊት በፊትህ ጮኽሁ፤ See the chapter |