መዝሙር 85:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አቤቱ፥ ሕይወትን ልትሰጠን አትመለስምን? ሕዝብም በአንተ ደስ ይላቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህን አሳየን፤ ማዳንህን ለግሰን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህን አሳየን፤ አድነንም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ትሰማኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ። See the chapter |