መዝሙር 84:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በዋሽንት፥ የቆሬ ልጆች መዝሙር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ማደሪያህ ምንኛ የተወደደ ነው! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሠራዊት አምላክ ሆይ! ቤተ መቅደስህ ምንኛ ተወዳጅ ነው! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፦ ምድርህን ይቅር አልኽ። የያዕቆብንም ምርኮ መለስህ። See the chapter |