መዝሙር 83:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንድ ልብ በአንተ ላይ ተማከሩ፥ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የኤዶምና የእስማኤላውያን ድንኳኖች፣ የሞዓብና የአጋራውያን ድንኳኖች፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም የኤዶም፥ የእስማኤል፥ የሞአብ፥ የአጋርያን፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በልቅሶ ሸለቆ ውስጥ በወሰንኻቸው ስፍራ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። See the chapter |