መዝሙር 83:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሳፍ የምስጋና መዝሙር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ ዝም አትበል፤ አምላክ ሆይ፤ ጸጥ አትበል፤ ቸል አትበል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! እባክህ ዝም አትበል፤ አትተወን፤ ችላ አትበል! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኀያላን አምላክ ሆይ፥ ማደሪያዎችህ እጅግ የተወደዱ ናቸው። See the chapter |