መዝሙር 81:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህ ለእስራኤል የተሰጠ ሥርዐት፣ የያዕቆብም አምላክ ድንጋጌ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህ ለእስራኤል የተደነገገ፥ የያዕቆብ አምላክ የሰጠው ሥርዓት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ፤ ከኃጥኣንም እጅ አስጥሉአቸው። See the chapter |