መዝሙር 80:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከአንተም አንራቅ፥ አድነን ስምህንም እንጠራለን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እግዚአብሔር አምላክ የሰራዊት ጌታ ሆይ፤ መልሰን፤ እንድንም ዘንድ፣ ፊትህን አብራልን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን፤ እንድንድን ምሕረትህን አሳየን። See the chapter |