መዝሙር 80:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኝህ እጅህ የተከለውን፥ ለራስህ ያጸናኸውን ልጅ ጠብቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሷም በእሳት ተቃጥላለች፤ የግንባርህ ተግሣጽ ያጠፋቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጠላቶች ቈራርጠው በእሳት አቃጥለዋታል፤ በቊጣህ ተመልከታቸው፤ አጥፋቸውም! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከስንዴም ስብ አበላቸው፥ ከዓለቱም ማር አጠገባቸው። See the chapter |