Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 8:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፥ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 በጎችንና ላሞችን ሁሉ፣ የዱር አራዊትንም፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 በጎችንና ከብቶችን፥ የዱር አራዊትንም፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በጎ​ች​ንም በሬ​ዎ​ች​ንም ሁሉ፥ ደግ​ሞም የም​ድረ በዳ​ውን እን​ስ​ሶች፥

See the chapter Copy




መዝሙር 8:7
3 Cross References  

አዳምም ለእንስሳት ሁሉ፥ ለሰማይ ወፎችም ሁሉ፥ ለምድር አራዊትም ሁሉ ስም አወጣላቸው፥ ነገር ግን አዳም ለእርሱ ሁነኛ ረዳት አልተገኘለትም ነበር።


እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፥ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”


እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፥ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements