መዝሙር 79:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያዕቆብን በልተውታልና፥ መኖርያውንም ባድማ አድርገዋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያዕቆብን በልተውታልና፤ መኖሪያ ቦታውንም ባድማ አድርገዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ይህንንም የምታደርገው እነርሱ ሕዝቦችህን ስለ ገደሉና ርስታቸውን ስለ አወደሙ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የኀያላን አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን። See the chapter |