Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 78:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 ወይናቸውን በበረዶ፥ በለሳቸውንም በአመዳይ አጠፋ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 የወይን ተክላቸውን በበረዶ፣ የበለስ ዛፋቸውንም በውርጭ አጠፋ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 የወይን ተክሎቻቸውን በበረዶ፥ የበለስ ዛፎቻቸውንም በውርጭ አጠፋ።

See the chapter Copy




መዝሙር 78:47
3 Cross References  

በረዶውን እንደ ፍርፋሪ ያወርዳል፥ በቁሩ ፊት ማን ይቆማል?


Follow us:

Advertisements


Advertisements