መዝሙር 78:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሰማነውንና ያወቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህም የሰማነውና ያወቅነው፣ አባቶቻችንም የነገሩን ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ ሰማናቸውና ስለ ዐወቅናቸው፥ አባቶቻችንም ስለ ነገሩን ነገሮች እናገራለሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ። See the chapter |