መዝሙር 78:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ዓለቱን በምድረ በዳ ሰነጠቀ፥ ከጥልቅ እንደሚገኝ ያህል በብዙ አጠጣቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ዐለቱን በምድረ በዳ ሰነጠቀ፤ እንደ ባሕር የበዛ ውሃ አጠጣቸው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በበረሓ አለቱን ሰነጠቀ፤ ከዚያም ከጥልቅ ባሕር የሚገኘውን ያኽል ብዙ ውሃ ሰጣቸው። See the chapter |