መዝሙር 78:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በግብጽ አገርና በጾዓን አገር በአባቶቻቸው ፊት የሠራውን ተኣምራት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አባቶቻቸው በዐይናቸው እያዩ፣ በግብጽ አገር፣ በጣኔዎስ ምድር ታምራት አደረገ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በግብጽ አገር በጾዓን ሜዳ የቀድሞ አባቶቻቸው እያዩ እግዚአብሔር በፊታቸው ተአምራትን አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አቤቱ፥ የተገዳደሩህን መገዳደራቸውን፥ ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው። See the chapter |