መዝሙር 78:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መልካም ሥራውንና ያሳያቸውን ተኣምራቱን ረሱ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እርሱ የሠራውን ሥራ፣ ያሳያቸውንም ድንቅ ነገር ረሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ያሳያቸውን ተአምራት ሁሉ እና ያደረገውን መልካም ነገር ሁሉ ረሱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት የተገደሉትን ሰዎች ልጆች ጠብቃቸው። See the chapter |