መዝሙር 77:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ይህ ድካሜ ነው አልሁ፥ የልዑል ቀኝ መለወጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የእግዚአብሔርን ሥራ አስታውሳለሁ፤ የጥንት ታምራትህን በርግጥ አስታውሳለሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ሆይ! ያከናወንካቸውን ታላላቅ ሥራዎች አስታውሳለሁ፤ ባለፉት ዘመናት ያደረግኻቸው ተአምራት ትዝ ይሉኛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ረድኤቱንና ያሳያቸውን ተአምራቱን ረሱ፥ See the chapter |