መዝሙር 76:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አንተ ግን፥ አንተ ግሩም ነህ፥ ቁጣህን ማን ይቃወማል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አንተ ፍርድን ከሰማይ አሰማህ፤ ምድርም ፈርታ ጸጥ አለች፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ፍርድህን ከሰማይ እንዲታወቅ ስታደርግ ምድሪቱ ፈርታ ጸጥ አለች፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለዘለዓለምስ ምሕረቱን ለልጅ ልጅ ይቈርጣልን? See the chapter |