መዝሙር 74:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፥ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መቅደስህን አቃጥለው አወደሙት፤ የስምህንም ማደሪያ አረከሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መቅደስህን አፍርሰው በእሳት አቃጠሉት፤ ስምህ የሚጠራበትን ቦታ በመሬት ላይ ጥለው አረከሱት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና ይህን ያዋርዳል ይህንም ያከብራል። See the chapter |