መዝሙር 73:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በሰማይ ላይ በድፍረት ተናገሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አፋቸውን በሰማይ ላይ ያላቅቃሉ፤ አንደበታቸውም ምድርን ያካልላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በእግዚአብሔር ላይ መናገርን ይዳፈራሉ፤ በምድር ላይ ከመናገርም አያቆሙም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ምልክቱንም አናውቅም፥ ከእንግዲህ ወዲህ ነቢይ የለም፤ እኛም ከእንግዲህ ወዲህ አናውቅም።” See the chapter |