መዝሙር 73:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልቤ ነድዶአልና፥ ኩላሊቴም ቀልጦአልና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ነፍሴ በተማረረች ጊዜ፣ ልቤም በተቀሠፈ ጊዜ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ኅሊናዬን በጣም መረረው፤ ልቤም ተሰበረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ድሃና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ። See the chapter |