መዝሙር 73:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አውቅም ዘንድ አሰብሁ፥ ይህ ግን በፊቴ ችግር ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ይህን ነገር ለመረዳት በሞከርሁ ጊዜ፣ አድካሚ ተግባር መስሎ ታየኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይህን ለመረዳት ኅሊናዬን አነቃሁ፤ ነገር ግን በጣም አስቸጋሪ ሆኖ አገኘሁት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ቀኑ የአንተ ነው፥ ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሐይንና ጨረቃን ፈጠርህ። See the chapter |