መዝሙር 73:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሁልጊዜም የተገረፍሁ ሆንሁ፥ መሰደቤም በማለዳ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ቀኑን ሙሉ ተቀሠፍሁ፤ ጧት ጧትም ተቀጣሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ቀኑን ሙሉ ተሠቃየሁ፤ በየማለዳውም ተቀጣሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብም ምግባቸውን ሰጠሃቸው። See the chapter |