መዝሙር 72:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ስለ ሰሎሞን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍትሕን ለንጉሥ፣ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ ዐድል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ለንጉሡ ትክክለኛ ፈራጅነትን ለንጉሡም ልጅ ጽድቅህን ስጥ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልባቸው ለቀና ለእስራኤል እግዚአብሔር እጅግ ቸር ነው። See the chapter |