መዝሙር 71:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፥ ለዘለዓለም አልፈር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተን መጠጊያ አደረግሁ፤ ከቶም አልፈር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! እንድትጠብቀኝ ወደ አንተ ስለ መጣሁ ኀፍረት እንዲደርስብኝ አታድርግ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ፍርድህን ለንጉሥ ስጠው፥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ፥ See the chapter |