መዝሙር 69:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 አንተ የቀሠፍኸውን እነርሱ አሳድደዋልና፥ ባቈሰልከውም ላይ ጥዝጣዜ ጨመሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በበደላቸው በደል ጨምርባቸው፤ ወደ ጽድቅህም አይግቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በበደላቸው ላይ በደልን ጨምርባቸው፤ ይቅርታም አታድርግላቸው። See the chapter |