መዝሙር 69:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አቤቱ፥ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፥ አቤቱ፥ በቸርነትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከረግረግ አውጣኝ፤ እሰጥም ዘንድ አትተወኝ፤ ከጥልቅ ውሃ፣ ከእነዚያ ከሚጠሉኝ ታደገኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በረግረግ ውስጥ ከመስረግ አድነኝ፤ ከጠላቶቼም ጠብቀኝ፤ በጥልቅ ውሃም ከመስጠም አድነኝ። See the chapter |