መዝሙር 68:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከሲና አምላክ ፊት፥ ከእስራኤል አምላክ ፊት ሰማያትም አንጠባጠቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እግዚአብሔር ሆይ፣ በቂ ዝናብ አዘነብህ፤ ክው ብሎ የደረቀውን ርስትህን አረሰረስህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ብዙ ዝናብ እንዲዘንብ አደረግህ፤ ያረጀውን መሬትህን አደስህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የቤትህ ቅንዓት በልቶኛልና፥ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና። See the chapter |