መዝሙር 68:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የምድር ነገሥታት፥ ለእግዚአብሔር ተቀኙ፥ ለጌታም ዘምሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ከጥንት ጀምሮ ከነበሩት ሰማያት በላይ ለወጣው፣ በኀያል ድምፁ ለሚያስገመግመው ዘምሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ከሰማያት በላይ ወዳለው ሰማይ ለሚወጣው ዘምሩ፤ በሚያስገመግም ብርቱ ድምፅ ሲናገርም አድምጡት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እግዚአብሔር ድሆችን ሰምቶእቸዋልና፥ እስረኞችንም አልናቃቸውምና። See the chapter |