መዝሙር 68:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 አቤቱ፥ ኃይልህን እዘዝ፥ አቤቱ፥ ለእኛ የሠራኸውን አጽናው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በኢየሩሳሌም ስላለው ቤተ መቅደስህ፣ ነገሥታት እጅ መንሻ ያመጡልሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በዚህ ዐይነት በኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ ነገሥታት መባን ያመጡልሃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔ ድሃና ቍስለኛ ነኝ፤ የፊቴ፥ መድኀኒት እግዚአብሔር ተቀበለኝ። See the chapter |