መዝሙር 66:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሕዛብ ሆይ፥ አምላካችንን ባርኩ፥ የምስጋናውንም ድምፅ አሰሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሕዝቦች ሆይ፤ አምላካችንን ባርኩ፤ የምስጋናውንም ድምፅ አሰሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሕዛብ ሁሉ አምላካችንን አክብሩ፤ ድምፃችሁንም ከፍ አድርጋችሁ ለእርሱ ምስጋና አቅርቡ። See the chapter |