መዝሙር 65:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ሥጋ ሁሉ ይመጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ኀጢአት ባጥለቀለቀን ጊዜ፣ አንተ መተላለፋችንን ይቅር አልህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ኃጢአት በላያችን በርትቶብን ነበር፤ አንተ ግን በደላችንን ሁሉ ይቅር አልክልን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፥ “ሥራህ ግሩም ነው፤ ኀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶችህ ዋሹብህ።” See the chapter |