መዝሙር 65:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ፈለጎችህ ስብን ይጠግባሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የምድረ በዳው ሣር እጅግ ለመለመ፤ ኰረብቶችም ደስታን ተጐናጸፉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የግጦሽ ስፍራዎች በመንጋ የተሞሉ ይሆናሉ፤ ተራራዎችም ደስታን እንደ ልብስ ይለብሳሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በራሳችን ላይ ሰውን አስጫንህ፤ በእሳትና በውኃ መካከል አሳለፍኸን፥ ወደ ዕረፍትም አወጣኸን። See the chapter |