መዝሙር 64:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በሮሮዬ ድምፄን ስማ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከክፉዎች አድማ ሰውረኝ፤ ከዐመፀኞችም ሸንጎ ጋርደኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከክፉዎች ምሥጢራዊ ሤራና ከክፉ አድራጊዎች ዕቅድ ጠብቀኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ አንተ የሚመጣ የሰውን ሁሉ ጸሎት ስማ See the chapter |