መዝሙር 61:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት መዝሙር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጩኸቴን ስማ፤ ጸሎቴንም አድምጥ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ጩኸቴን አድምጥ፤ ጸሎቴንም ስማ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነፍሴ ለእግዚአብሔር የምትገዛ አይደለችምን? መድኀኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና። See the chapter |