መዝሙር 60:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሕዝብህ ጭንቅን አሳየሃቸው፥ አስደንጋጩንም ወይን አጠጣኸን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፣ በቀኝ እጅህ ርዳን፤ መልስልንም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የምትወደው ሕዝብህ ከጒዳት እንዲድን በኀይልህ ታደገን፤ ጸሎታችንን ስማ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አምላኬ፥ አንተ ጸሎቴን ሰምተሃልና፤ ለሚፈሩህም ርስትን ሰጠሃቸው። See the chapter |