መዝሙር 59:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንተም አቤቱ፥ የኃያላን አምላክ፥ የእስራኤል አምላክ፥ አሕዛብን ሁሉ ትጐበኛቸው ዘንድ ተነሥ፥ ክፉ ከዳተኞችን ሁሉ አትማራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንደ ውሻ እያላዘኑ፣ በምሽት ተመልሰው ይመጣሉ፤ በከተማዪቱም ዙሪያ ይራወጣሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱ በከተማይቱ ውስጥ እንደ ውሻ እያላዘኑ ሲልከሰከሱ ውለው ወደ ማታ ይመለሳሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር በመቅደሱ ተናገረ፤ ደስ ይለኛል፥ ምርኮንም እካፈላለሁ፥ የሸለቆ ቦታዎችን እሰፍራለሁ። See the chapter |