መዝሙር 55:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ጌታም ያድነኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በማታ፣ በጧትና በቀትር፣ እጮኻለሁ፤ እቃትታለሁም፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ዘወትር ጠዋት፥ እኩለ ቀንና ማታ፥ ችግሬንና ሐዘኔን ለእርሱ አስታውቃለሁ፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል። See the chapter |