መዝሙር 54:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት ትምህርት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጠኝ፥ ልመናዬንም ቸል አትበለኝ። See the chapter |