መዝሙር 52:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንደበትህ ጥፋትን ያስባል፥ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፤ ጐጂ ቃላትን ሁሉ ወደድህ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አንተ አታላይ ሰው ሰዎችን የሚጐዳ ቃል መናገር ትወዳለህ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕዝቤን እንጀራን እንደ መብላት የሚበሉ ግፍ አድራጊዎች ሁሉ አያውቁም እግዚአብሔርንም አይጠሩትም። See the chapter |