መዝሙር 51:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የድነቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ አንደበቴም ስለ ጽድቅህ በእልልታ ይዘምራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አቤቱ አዳኜ አምላኬ ሆይ! ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ ስለ አዳኝነትህም የምስጋና መዝሙር እዘምራለሁ። See the chapter |