መዝሙር 50:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አፍህን ለክፋት አዋልህ፤ አንደበትህም ሽንገላን ጐነጐነ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ክፉ ነገር ለመናገር ለአንደበትህ ነጻነትን ሰጠኸው፤ ንግግርህም ሁሉ ሽንገላ ብቻ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የጽድቁን መሥዋዕት፥ መባውንም፥ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያንጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ። See the chapter |