መዝሙር 50:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በመከራ ጊዜ ወደ እኔ ጩኽ፤ አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መከራ በሚደርስብህ ጊዜ ጥራኝ፤ እኔም አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አቤቱ፥ ከንፈሮችን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል። See the chapter |