መዝሙር 50:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብራብም ለአንተ አልነግርህም፥ ዓለምና ሞላው የእኔ ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ብራብ ለአንተ አልነግርህም፤ ዓለምና በውስጧ ያለውም ሁሉ የእኔ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ዓለምና በውስጥዋ ያለው ነገር ሁሉ የእኔ ስለ ሆነ የምራብ ብሆን እንኳ ለአንተ አልነግርህም ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ደስታንና ማዳንህን ስጠኝ፥ በጽኑ መንፈስም አጽናኝ። See the chapter |