መዝሙር 50:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰማይን አዕዋፍ ሁሉ አውቃለሁ፥ የምድረ በዳ አራዊትም በእኔ ዘንድ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በየተራራው ያለውን ወፍ ሁሉ ዐውቃለሁ፤ በሜዳ የሚገኘው ተንቀሳቃሽ ፍጡር ሁሉ የእኔ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የተራራ ወፎችን ሁሉ ዐውቃቸዋለሁ በመስክ የሚገኙ እንስሶች ሁሉ የእኔ ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ። See the chapter |