መዝሙር 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ በዋሽንት፥ የዳዊት መዝሙር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ቃሌን አድምጥ፤ መቃተቴንም ቸል አትበል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! ቃሌን አድምጥ፤ መቃተቴንም ስማ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤ See the chapter |