መዝሙር 49:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእውነት ማንም እራሱን አያድንም፥ ማንም ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የነፍስ ቤዛ ውድ ነውና፤ በቂ ዋጋም ከቶ ሊገኝለት አይችልም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሰው ሕይወት የሚከፈለው ዋጋ እጅግ ብዙ ነው፤ የቱንም ያኽል ቢከፈል በቂ አይሆንም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለ መሥዋዕትህ የምዘልፍህ አይደለሁም፤ የሚቃጠል ቍርባንህም ሁልጊዜ በፊቴ ነው። See the chapter |