መዝሙር 49:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ሀብታሞችና ድሆች በአንድነት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አፌ የጥበብን ቃል ይናገራል፤ የልቤም ሐሳብ ማስተዋልን ይሰጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንደበቴ የጥበብ ቃላትን ይናገራል፤ የልቤ ሐሳብም ማስተዋልን ያስገኛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር በግልጥ ይመጣል። አምላካችንም ዝም አይልም፤ እሳት በፊቱ ይነድዳል፥ በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ። See the chapter |