መዝሙር 49:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሆኖም ወደ አባቶቹ ትውልድ ይወርዳል፥ ለዘለዓለም ብርሃንን ወደ ማያዩበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም፤ ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ያለ ማስተዋል ሀብት ያካበተ ሰው እንደ እንስሳ መሞቱ አይቀርም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ተቀምጠህ ወንድምህን ታማዋለህ፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋትን አኖርህ። See the chapter |