መዝሙር 49:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፥ በዓለም የምትኖሩትም ሁላችሁ፥ አድምጡ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፣ ባለጠጎችና ድኾች ይህን በአንድነት ስሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከፍተኞችና ዝቅተኞች፥ ሀብታሞችና ድኾች ስሙ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከክብሩ ውበት ከጽዮንም፥ See the chapter |